LibreOffice 7.2 እርዳታ
እርስዎ መክፈት ይችላሉ የ ገጽ ቁጥሮች ንግግር ለ መግለጫ ገንቢ በ መምረጥ
ይጫኑ Shift-F1 እና የ አይጥ መጠቆሚያውን ወደ ማስገቢያ ሳጥን ውስጥ ያድርጉ የ እርዳታ ጽሁፍ ለዚህ ማስገቢያ ሳጥን ለ መመልከት
ይምረጡ የ ገጽ ቁጥሮች አቀራረብ አንዱን "የ ገጽ ቁጥር" ወይንም "የ ገጽ ቁጥር ከ", የ ገጽ ቁጥር ለ አሁኑ የ ገጽ ቁጥር: እና ከ ለ ጠቅላላው የ ገጾች ቁጥር በ መግለጫው ውስጥ
ይምረጡ ለ ማሳየት የ ገጽ ቁጥሮች በ ገጽ ራስጌ ቦታ ወይንም በ ገጽ ግርጌ ቦታ
ይምረጡ ማሰለፊያ: የ ገጽ ቁጥሮች በ ነባር በ ግራ እና በ ቀኝ ኅዳጎች መሀከል ይሆናል: እርስዎ ማሰለፍ ይችላሉ ሜዳ በ ቀኝ ወይንም በ ግራ በኩል: እርስዎ እንዲሁም መምረጥ ይችላሉ በ ውስጥ ለ ማተም የ ገጽ ቁጥር በ ጎዶሎ ገጾች ላይ በ ግራ በኩል እና በ ሙሉ ገጽ ቁጥሮች በ ቀኝ በኩል: ይምረጡ ውጪ ለ ተቃራኒው ማሰለፊያ
እርስዎ እሺ ሲጫኑ: የ ዳታ ሜዳ ለ ገጽ ቁጥሮች ይገባል: የ ራስጌ እና የ ግርጌ ቦታ ከሌለ ወይንም የ ግርጌ ቦታ ካለ: ቦታው እንደተፈለገ ይፈጠራል
እርስዎ መጫን እና የ ዳታ ሜዳ መጎተት ይችላሉ ወደ ሌላ ቦታ በ ተመሳሳይ ቦታ ውስጥ: ወይንም ማረም ባህሪዎቹን በ ባህሪዎች መስኮት ውስጥ