LibreOffice 7.3 እርዳታ
እርስዎ መግለጽ ይችላሉ እንዲካተት በ ዝርዝር ውስጥ በ ዝግጁ የ መስመር መጨረሻ ውስጥ
የ መሳያ ተግባሮችን ይጠቀሙ ለ እቃ እንደ መስመር መጨረሻ የሚጠቀሙበት
ይምረጡ እቃ እና ይምረጡ አቀራረብ - እቃ መሳያ - ንድፍ - መስመር
ከ ንግግሩ ውስጥ ይጫኑ የ ቀስት ዘዴዎች
ይጫኑ መጨመሪያ እና ለ አዲሱ የ ቀስት ዘዴ ስም ይመድቡ
ይጫኑ እሺ ንግግሩን ለ መዝጋት
የ ተዛመዱ አርእስቶች
የ መስመር ዘዴዎች መፈጸሚያ የ እቃ መደርደሪያ በ መጠቀም
የ መስመር ዘዴዎች መግለጫ