LibreOffice 7.3 እርዳታ
እርስዎ ኮፒ ማድረግ ይችላሉ ንድፎች ከ አንድ ሰነድ ውስጥ ወደ ሌላ ሰነድ ውስጥ በ መጎተት-እና-በመጣል: የ እርስዎን ሰነድ ማተም ከፈለጉ: እባክዎን የ ኮፒራይት ሕጎችን ይመልከቱ እና የ ደራሲዎቹን ፍቃድ ያግኙ
ሰነድ ይክፈቱ እርስዎ ማስገባት ለሚፈልጉት የ ንድፍ እቃ
ሰነድ ይክፈቱ እርስዎ የ ንድፍ እቃ ኮፒ ማድረግ ከሚፈልጉበት
ይጭኑ በ ንድፍ ላይ ተጭነው ይዘው የ ምርጫAlt ቂልፍ: ለ መምረጥ ምንም hyperlinks ሳይፈጽሙ የሚያመሳክረውን
የ አይጥ ቁልፍ ተጭነው ይያዙ እና ትንሽ ይቆዩ እቃው ኮፒ እስከሚደረግ ድረስ ወደ ውስጣዊ ማስታወሻ
ይጎትቱ ንድፍ ወደ ሌላ ሰነድ ውስጥ ሰነዶቹ ጎን ለ ጎን የማይታዩ ከሆነ: በ መጀመሪያ የ አይጥ መጠቆሚያውን ቁልፍ ያንቀሳቅሱ ወደ ታለመው ሰነድ ውስጥ የ አይጥ ቁልፍ ተጭነው ይዘው: ሌላኛው ሰነድ ይታያል እና እርስዎ የ አይጥ ቁልፍ ማንቀሳቀስ ይችላሉ ወደ ሰነዱ ውስጥ
የ አይጥ ቁልፍ ይልቀቁ የ ግራጫ ጽሁፍ መጠቆሚያ ቦታውን ሲያሳይ እርስዎ ማስገባት የሚፈልጉትን የ ስእል ኮፒ
ንድፉ ተገናኝቶ ከሆነ ከ hyperlink ጋር: ንድፉ አይገባም የ hyperlink እንጂ