መፈለጊያ & መቀየሪያ

መፈለጊያ ወይንም መቀየሪያ ጽሁፍ ወይንም አቀራረብ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose Edit - Find & Replace.

+H

On the Standard bar, click

Icon

Find & Replace


መፈለጊያ

እርስዎ ማግኘት የሚፈልጉትን ጽሁፍ ያስገቡ: ወይንም ይምረጡ ካለፈው የ መፈለጊያ ዝርዝር ውስጥ

የ መፈለጊያ ምርጫ ከ ታች በኩል ተዘርዝሯል በ መፈለጊያ ሳጥን ውስጥ እና በ ሌሎች ምርጫዎች ቦታ በ ንግግሩ ውስጥ

ጉዳይ ማመሳሰያ

በ ታችኛው ጉዳይ ፊደል እና በ ላይኛው ጉዳይ ፊደል ባህሪዎች መካከል ይለያል

መፈለጊያ ለ ጠቅላላ ቃሎች ወይንም ክፍሎች ተመሳሳይ የሆኑ ከ መፈለጊያው ጽሁፍ ጋር

መቀየሪያ

መቀየሪያውን ጽሁፍ ያስገቡ: ወይንም ይምረጡ ቀደም ያለውን መቀየሪያ ጽሁፍ ወይንም ዘዴ ከ ዝርዝር ውስጥ

የ መቀየሪያ ምርጫ ከ ታች በኩል ተዘርዝሯል በ መፈለጊያ ሳጥን ውስጥ እና በ ሌሎች ምርጫዎች ቦታ በ ንግግር ውስጥ

ያለፈውን መፈለጊያ

ያለፈውን ሁኔታ ይፈልግ እና ይመርጣል ለ ጽሁፍ ወይንም አቀራረብ እርስዎ በ ሰነዱ ውስጥ የሚፈልጉትን

ቀጥሎ መፈለጊያ

የሚቀጥለውን ሁኔታ ይፈልግ እና ይመርጣል ለ ጽሁፍ ወይንም አቀራረብ እርስዎ በ ሰነዱ ውስጥ የሚፈልጉትን

መቀየሪያ

መቀየሪያ የ ተመረጠውን ጽሁፍ ወይንም አቀራረብ እርስዎ በ መረጡት: እና ከዛ ይፈልጋል የሚቀጥለውን ሁኔታ

ሁሉንም መቀየሪያ

ሁሉንም ሁኔታዎች መቀየሪያ የ ጽሁፍ ወይንም አቀራረብ እርስዎ መቀየር የሚፈልጉትን

ሌሎች ምርጫዎች

አነስተኛ ወይንም ተጨማሪ የ መፈለጊያ ሁኔታዎች ማሳያ: ይጫኑ ይህን ምልክት እንደገና የ ተስፋፋውን የ መፈለጊያ ምርጫ ለ መደበቅ

የ አሁኑን ምርጫ ብቻ

የ ተመረጠውን የ ጽሁፍ ወይንም ክፍሎች መፈለጊያ

የ ኋሊዮሽ መቀየሪያ

መፈለጊያ የሚጀምረው መጠቆሚያው አሁን ካለበት ቦታ ነው እና ወደ ኋላ ይሄዳል እስከ ፋይሉ መጀመሪያው ድረስ

እርስዎ በ ወሰኑት ዘዴ የ ቀረበ ጽሁፍ መፈለጊያ: ይምረጡ ይህን ምልክት ማድረጊያ ሳጥን: እና ከዛ ይምረጡ ዘዴ ከ መፈለጊያ ዝርዝር ውስጥ: የ ዘዴ መቀየሪያ ለ መወሰን: ይምረጡ ዘዴ ከ መቀየሪያ ዝርዝር ውስጥ

ተመሳሳይ መፈለጊያ

መፈለጊያ ተመሳሳይ የሆኑ ደንቦችን በ መፈለጊያ ጽሁፍ ውስጥ: ይምረጡ ይህን ምልክት ማድረጊያ ሳጥን: እና ከዛ ይጫኑ የ ተመሳሳይ ቁልፍ ለ መግለጽ የ ተመሳሳይ ምርጫዎች

ተመሳሳይ የ ባህሪ ስፋት (ለ እሲያን ቋንቋ ብቻ ተችሏል)

Distinguishes between half-width and full width character forms.

የሚሰማው እንደ (ጃፓንኛ) (ለ እስያ ቋንቋ ብቻ ተችሏል)

እርስዎን መወሰን ያስችሎታል የ መፈለጊያ ምርጫ ለ ተመሳሳይ ንድፎች የ ተጠቀሙትን በ ጃፓንኛ ጽሁፍ ውስጥ: ይምረጡ ይህን ምልክት ማድረጊያ ሳጥን: እና ከዛ ይጫኑ የ ድምፅ ቁልፍ የ መፈለጊያ ምርጫ ለ መወሰን

በ ጃፓንኛ መፈለጊያ

Diacritic-sensitive

Searches exact match, does not include Unicode combining marks in search. For example, searching for كتب will not match كَتَبَ or كُتُب or كتِب and so on.

Kashida-sensitive

Searches exact match, does not include Arabic Tatweel mark U+0640 (also known as Kashida) in search. For example, searching for كتاب will not match كـتاب or كتــــاب and so on.

መዝጊያ

ንግግሩን መዝጊያ እና ሁሉንም ለውጦች ማስቀመጫ

tip

After you close the Find & Replace dialog, you can still search using the last search criteria that you entered, by pressing Shift++F.