የ ማተሚያ ቅድመ እይታ
ቅድመ እይታ ማሳያ የ ታተመውን ገጽ ወይንም መዝጊያ ቅድመ እይታውን
ምልክቶችን ይጠቀሙ ከ የ ማተሚያ ቅድመ እይታ መደርደሪያ የ ሰነዱን ገጾች ለ መሸብለል እና ለማየት ወይንም ሰነዱን ለማተም
መጫን ይችላሉ ትእዛዝCtrl+ገጽ ወደ ላይ እናትእዛዝCtrl+ገጽ ወደ ታች ቁልፎችን ገጾችን ለመሸብለል
በ ማተሚያ ቅድመ እይታ ውስጥ እያሉ ሰነድ ማረም አይችሉም
LibreOffice 7.0 እርዳታ