LibreOffice 7.1 እርዳታ
እርስዎ በፍጥነት መውጣት ይችላሉ ከ አቀራረብ ውስጥ በ እጅ በ መጫን Ctrl+Shift+X. ለምሳሌ: እርስዎ ከተጫኑ Ctrl+B ማድመቂያ ለ መፈጸም እርስዎ በሚጽፉበት ጊዜ: ይጫኑ Ctrl+Shift+X ለ መመለስ ወደ አንቀጽ የ ነባር ባህሪ አቀራረብ
የ ነበረውን ጽሁፍ እንደነበር ለ መመለስ በ ቀጥታ አቀራረብ: ይምረጡ ያን ጽሁፍ: እና ከዛ ይምረጡ የ ዝርዝር ትእዛዝ አቀራረብ - በ ቀጥታ አቀራረብ ማጽጃ
የ ተዛመዱ አርእስቶች
ጽሁፍ ማጉላት
የ ጽሁፍ አቀራረብ መፈጸሚያ በምጽፍበት ጊዜ