ረድፍ ማስገቢያ
አዲስ ረድፍ ማስገቢያ ከ ንቁው ክፍል ከ ላይ ወይንም ከ ታች በኩል: የ ረድፎች ቁጥር የሚያስገቡት ተመሳሳይ ነው ከ ተመረጠው ረድፍ ጋራ: ምንም ረድፍ ካልተመረጠ: እንድ ረድፍ ያስገባል: የ ነበሩት ረድፎች ወደ ታች ይንቀሳቀሳሉ
ረድፎች ከ ላይ
አዲስ ረድፍ ከ ንቁ ክፍል በላይ ማስገቢያ
ረድፎች ከ ታች
አዲስ ረድፍ ከ ንቁ ክፍል በታች ማስገቢያ
LibreOffice 7.0 እርዳታ