LibreOffice 7.1 እርዳታ
የ ጥያቄው ሁሉም መዝገቦች ይታዩ እንደሆን መወሰኛ: ወይንም ውጤቶች ብቻ የ ስብስብ ተግባሮች
ይህ ገጽ የሚታየው የ ቁጥር ሜዳዎች ሲኖሩ ብቻ ነው በ ጥያቄ ውስጥ ተጠቃሚውን የሚያስችል ለ መጠቀም የ ስብስብ ተግባሮች
ይምረጡ ለማሳየት ሁሉንም የ ጥያቄ መዝገብ
የ ስብስብ ተግባር ውጤቶችን ብቻ ለማሳየት ይምረጡ
ይምረጡ የ ስብስብ ተግባሮች እና የ ሜዳ ስም ለ ቁጥር ሜዳ በ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ: እርስዎ ማስገባት ይችላሉ የሚፈልጉትን ያህል የ ስብስብ ተግባሮች እርስዎ እንደ ፈለጉ: አንድ በ ረድፍ መቆጣጠሪያ ውስጥ
የ ስብስብ ተግባር ይምረጡ
የ ቁጥር ሜዳ ስም ይምረጡ
አዲስ የረድፍ መቆጣጠሪያዎች መጨመሪያ
የመጨረሻውን ረድፍ መቆጣጠሪያዎች ማጥፊያ