LibreOffice 7.1 እርዳታ
ክፈፍን ሲመርጡ: የ ክፈፍ መደርደሪያ ይዞ ይቀርባል በጣም አስፈላጊ ተግባሮችን ለ ክፈፍ አቀራረብ እና አቀማመጥ
እቃውን በ ተለየ መስመር ላይ ያደርጋል በ ሰነድ ውስጥ: ጽሁፉ በ ሰነዱ ውስጥ ከ እቃው ከ ላይ እና ከ ታች በኩል ይታያል: ነገር ግን ከ እቃው ጎን በኩል አይደለምእንዲሁም ይህን ማሰናጃ መምረጥ ይችላሉ የ መጠቅለያ tab ገጽ
ጽሁፍ መጠቅለያ ከ እቃው በ አራቱም ጎን የ ድንበር ክፈፍ በኩልይህ ምልክት የሚወክለው የ ገጽ መጠቅለያ ምርጫዎችን በ መጠቅለያ tab ገጽ ውስጥ
እቃውን ከ ጽሁፉ ፊት ለፊት ማድረጊያእንዲሁም ይህን የ መግለጫ ማሰናጃ መምረጥ ይችላሉ የ መጠቅለያ tab ገጽ
የ ተመረጡትን እቃዎች የ ላይ ጠርዝ መሀከል ያደርጋቸዋል: አንድ እቃ ብቻ ከ ተመረጠ በ መሳያ ወይንም በ ማስደነቂያ: የ እቃው መሀከል ከ ላይ ጠርዝ መሀከል በ ገጹ መስመር ላይ ይሆናል
የ ተመረጡትን እቃዎች በ አግድም መሀከል ያደርጋቸዋል: አንድ እቃ ብቻ ከ ተመረጠ በ መሳያ ወይንም በ ማስደነቂያ: የ እቃው መሀከል በ አግድም መሀከል ላይ ይሆናል በ ገጹ ውስጥ
የ ተመረጡትን እቃዎች በ ቀኝ ጠርዝ በኩል ያደርጋቸዋል: አንድ እቃ ብቻ ከ ተመረጠ በ መሳያ ወይንም በ ማስደነቂያ: የ እቃው የ ቀኝ ጠርዝ በ ቀኝ ጠርዝ በኩል በ ገጹ መስመር ላይ ይሆናል
የ ተመረጡትን እቃዎች በ ቁመት ጠርዝ መሀከል ያደርጋቸውል: አንድ እቃ ብቻ ከ ተመረጠ በ መሳያ ወይንም በ ማስደነቂያ: የ እቃው ጠርዝ በ ላይ ጠርዝ መሀከል በ ገጹ መስመር ላይ ይሆናል
የ ተመረጡትን እቃዎች በ ቁመት መሀከል ያደርጋቸዋል: አንድ እቃ ብቻ ከ ተመረጠ በ መሳያ ወይንም በ ማስደነቂያ: የ እቃው መሀከል በ ቁመት መሀከል ላይ ይሆናል በ ገጹ ውስጥ
የ ተመረጡትን እቃዎች የ ላይ ጠርዝ መሀከል ያደርጋቸውል: አንድ እቃ ብቻ ከ ተመረጠ በ መሳያ ወይንም በ ማስደነቂያ: የ እቃው መሀከል በ ላይ ጠርዝ መሀከል በ ገጹ መስመር ላይ ይሆናል
ይጫኑ ለ መክፈት እቃ መደርደሪያ እርስዎ የ መደብ ቀለም ለ አሁኑ አንቀጽ የሚመርጡበት: ቀለሙ ይፈጸማል ወደ መደብ ወደ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: ወይንም ለ ተመረጡት አንቀጾች