TwipsPerPixelY Function
ቁጥር ይመልሳል ትዊፕስ አንደ ሀያኛ እርዝመት የሚወክል ለ ፒክስል
አገባብ:
n = TwipsPerPixelY
ይመልሳል ዋጋ:
ኢንቲጀር
ለምሳሌ:
Sub ExamplePixelTwips
MsgBox "" & TwipsPerPixelX() & " Twips * " & TwipsPerPixelY() & " Twips",0,"Pixel size"
End Sub
LibreOffice 7.0 እርዳታ