ማሻሻያ
በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ እቃዎችን ለማሻሻል ትእዛዞችን ይዟል
ማዞሪያ
ማዞሪያ የተመረጠውን እቃ(ዎች)
ስርጭት
ማሰራጫ ሶስት ወይንም ከዚያ በላይ ተጨማሪ የ ተመረጡ እቃዎችን እኩል በ አግድም አክሲስ ወይንም በ ቁመት አክሲስ ውስጥ: እርስዎ እንዲሁም ክፍተት በ እቃዎች መካከል እኩል ማሰራጨት ይችላሉ
የእቃው ስም
ቡድን
መለያያ
ቡድን ማስገቢያ
የ ተመረጠውን ቡድን መክፈቻ: ስለዚህ እርስዎ እያንዳንዱን እቃዎች ማረም ይችላሉ: የ ተመረጠውን ቡድን እቅፍ ቡድን ከያዘ: እርስዎ ይህን ትእዛዝ መድገም ይችላሉ በ ንዑስ ቡድኖች ላይ
ከ ቡድን መውጫ
መቀላቀያ
የ ተመረጡትን እቃዎች መቀላቀያ ወደ አንድ ቅርጽ ተመሳሳይ አይደለም ቡድን የ ተቀላቀለ እቃ በ መከመሪያ ደንብ ውስጥ በጣም ዝቅተኛውን የ እቃ ባህሪ ይወስዳል: እርስዎ ከ ፈለጉ መክፈል ይችላሉ የ ተቀላቀሉ እቃዎችን: ነገር ግን የ እቃው የ መጀመሪያ ባህሪዎች ይጠፋሉ
መገናኛ
መስመር መፍጠሪያ ወይንም የ ቤዤ ክብ በማገናኘት ሁለት ወይንም ከዚያ በላይ መስመሮች: ቤዤ ክብ: ወይንም ሌሎች እቃዎች በ መስመር የ ተዘጉ እቃዎች የ ተሞላ የያዙ ይቀየራሉ ወደ መስመሮች እና መሙያ ያጣሉ