ያልተገኙ አካላት
ጥያቄ ሰንጠረዡ ወይንም ሜዳዎቹ የሌለ ከ ተከፈተ የጎደሉ አካላት ንግግር ይታያል: ይህ ንግግር ይሰይማል የ ጎደሉ ሰንጠረዥ ወይንም ሜዳ እና መግለጽ አይቻልም እና እርስዎን ሂደቱን መቀጠል ያስችሎታል
እንዴት ልቀጥል?
ይህን ጥያቄ ለመመለስ ሶስት ዝግጁ ምርጫዎች አሉ:
በ እርግጥ ጥያቄን በ ንድፍ ዘዴ መመልከቻ መክፈት ይፈልጋሉ?
እርስዎን መክፈት ያስችሎታል ጥያቄ በ ንድፍ መመልከቻ ምንም አካሎች ቢጎድሉ ይህ ምርጫ እርስዎን መወሰን ያስችሎታል ሌሎች ስህተቶች ይተዉ እንደሆን
ጥያቄ የሚከፈተው በ ንድፍ መመልከቻ ነው (የ ንድፍ ገጽታዎች). የ ጎደሉ ሰንጠረዦች እንደ ባዶ ይታያሉ እና ዋጋ የሌላቸው ሜዳዎች ይታያሉ (ዋጋ የሌለው) ስሞች በ ዝርዝር ሜዳ ውስጥ: ይህ እርስዎን በ ትክክል በ እነዚህ ሜዳዎች ችግር ፈጥረው በነበረው መስራት ያስችሎታል
በ SQL መመልከቻ ውስጥ ጥያቄ መክፈቻ
እርስዎን የ ጥያቄ ንድፍ መክፈት ያስችሎታል በ SQL Mode እና ጥያቄውን መተርጎም እንደ Native SQL እርስዎ ማቋረጥ የሚችሉት የ native SQL mode ይህ LibreOffice አረፍተ ነገር ተተርጉሞ ሲጨረስ ነው (የ ተጠቀሙት ሰንጠረዦች ወይንም ሜዳዎች በ ጥያቄ ውስጥ በ ትክክል ሲገኝ ነው)
ጥያቄውን አትክፈት
እርስዎን አሰራሩን መሰረዝ ያስችሎታል እና ጥያቄው መከፈት እንደሌለበት መወሰኛ ይህ ምርጫ የሚመሳሰለው ተግባር ከ መሰረዣ ንግግር ቁልፍ ጋር ነው
ተመሳሳይ ስህተቶችን መተው
እርስዎ የ መጀመሪያውን ምርጫ ከ መረጡ: ነገር ግን መክፈት ከ ፈለጉ ጥያቄ በ ንድፍ መመልከቻ የ ጎደሉ አካሎች እያሉት: እርስዎ መወሰን ይችላሉ ሌሎች ስህተቶች ይተዉ እንደሆን ስለዚህ በ አሁኑ መክፈቻ ሂደት ውስጥ: ምንም የ ስህተት መልእክት አይታይም ጥያቄውን በትክክል መግለጽ አይቻልም