የ ዳታ ምንጭ በ LibreOffice
የ አድራሻ ደብተር በ መምረጥ ላይ
እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን የ አድራሻ ደብተር ለ መምረጥ: ይምረጡ መሳሪያዎች - የ አድራሻ ደብተር ምንጭ .
የ ዳታ ምንጭ በ መክፈት ላይ
-
የ ዳታ ምንጭ መመልከቻ ለ መክፈት: ይጫኑ Ctrl+Shift+F4 በ ጽሁፍ: ሰንጠረዥ ወይንም በ ሰነድ ውስጥ
-
የ ዳታቤዝ ይዞታዎችን ለ መመልከት: ይጫኑ የ መደመሪያ ምልክት (+) ከ ስሙ ፊት ለ ፊት ያለውን ከ ዳታ ምንጭ መመልከቻ ውስጥ