የ ክፍተት ተግባር

ሀረግ ይመልሳል የ ተወሰነ መጠን ክፍተት የያዘ

አገባብ:


Space (n As Long)

ይመልሳል ዋጋ:

ሐረግ

ደንቦች:

n: የ ቁጥር መግለጫ የ ክፍተቶች ቁጥር በ ሀረግ ውስጥ የሚወስን: የሚፈቀደው ከፍተኛው ዋጋ በ n ውስጥ 65535. ነው

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

ለምሳሌ:


Sub ExampleSpace
Dim sText As String,sOut As String
Dim iLen As Integer
    iLen = 10
    sText = "Las Vegas"
    sOut = sText & Space(iLen) & sText & Chr(13) &_
    sText & Space(iLen*2) & sText & Chr(13) &_
    sText & Space(iLen*4) & sText & Chr(13)
    MsgBox sOut,0,"Info:"
End Sub