ጭረት
የ ጭረት ትእዛዝ ንግግር ይጠራል ለ ጭረት ማሰናጃ: በ LibreOffice ሰንጠረዥ ውስጥ
እርስዎ ራሱ በራሱ ጭረት ማብራት የሚችሉት በ LibreOffice ሰንጠረዥ ውስጥ የ ረድፍ መጨረሻ ገጽታ ንቁ ሲሆን ነው
ጭረት ለ ተመረጡ ክፍሎች
-
ይምረጡ ክፍሎች እርስዎ ጭረቱን መቀየር የሚፈልጉትን
-
ይምረጡ መሳሪያዎች - ቋንቋ - ጭረት.
-
የ ክፍሎች አቀራረብ ንግግር የሚታየው የ ማሰለፊያ tab ገጽ ሲክፈት ነው
-
ምልክት ያድርጉ በ ራሱ በራሱ ጽሁፍ መጠቅለያ ላይ እና ንቁ ጭረት ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ውስጥ
ጭረት ለ መሳያ እቃዎች
-
የ መሳያ እቃ ይምረጡ
-
ይምረጡ መሳሪያዎች - ቋንቋ - ጭረት
-
እርስዎ ትእዛዝ በሚጠሩ ጊዜ እርስዎ ጭረት ለ መሳያ እቃዎች ማራት ወይንም ማጥፋት አለብዎት: ምልክት ማድረጊያው የ አሁኑን ሁኔታ ነው የሚያሳየው