መጻሕፍት ቤት መጨመሪያ
ፈልጎ ማግኛ የ LibreOffice መሰረታዊ መጻህፍት ቤት እርስዎ መጨመር የሚፈልጉትን ወደ አሁኑ ዝርዝር ውስጥ: እና ከዛ ይጫኑ: መክፈቻ
የ ፋይል ስም:
ስም ያስገቡ ወይንም መንገድ ወደ መጻህፍት ቤት እርስዎ መጨመር የሚፈልጉትን እርስዎ መጻህፍት ቤት ከ ዝርዝር ውስጥ መምረጥ ይችላሉ
ምርጫዎች
እንደ ማመሳከሪያ ማስገቢያ (ለንባብ-ብቻ)
የተመረጠውን መጻህፍት ቤት እንደ ለንባብ-ብቻ ፋይል ይጨምራል ፡ መጻህፍት ቤቱ ሁል ጊዜ ሲጀምሩ ይጫናል LibreOffice.
ያለውን መጻሕፍት ቤት መተኪያ
ከ አሁኑ መጻፍት ቤት ጋር ተመሳሳይ ስም ያለውን መቀየሪያ