ChrW Function [VBA]

የ ዩኒኮድ ባህሪ ይመልሳል ለ ተወሰነው ባህሪ ኮድ ለሚወክለው

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

ይህ ተግባር የሚቻለው ከ አረፍተ ነገር ጋር ነው ምርጫ የ VBA ድጋፍ 1 ከሚፈጸመው ኮድ በፊት በ ክፍሉ ውስጥ ነው


አገባብ:


ChrW(Expression As Integer)

ዋጋ ይመልሳል:

ሀረግ

ደንቦች:

መግለጫ: የ ቁጥር ተለዋዋጭ የሚወክል ዋጋ ያለው የ 16 ቢት ዩኒኮድ ዋጋ (0-65535). ማንኛውም ባዶ ዋጋ ይመልሳል የ ስህተት ኮድ 5. ከ መጠን ውጪ የሆነ ዋጋ [0,65535] ይመልሳል የ ስህተት ኮድ 6.

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

6 መጠኑን አልፏል

ለምሳሌ:


Sub ExampleChrW
 ' This example inserts the Greek letters alpha and omega in a string.
 MsgBox "From "+ ChrW(913)+" to " + ChrW(937)
 ' The printout appears in the dialog as: From Α to Ω
End Sub