ረድፍ

የ ረድፎች እርዝመት ማሰናጃ ወይንም ይምረጡ ረድፎች ማስገቢያ እና ማጥፊያ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ከ ክፍሎች ይዞታ ዝርዝር ውስጥ ይምረጡ ረድፍ


እርዝመት

መቀየሪያ የተመረጠውን እርዝመት የ ረድፍ(ፎች)

አጥጋቢ እርዝመት

ራሱ በራሱ የ ረድፍ እርዝመት ማስተካከያ ለ ክፍሎቹ ይዞታ እንዲስማማ ይህ ነባር ማሰናጃ ነው ለ አዲስ ሰንጠረዥ

ረድፎች እኩል ማሰራጫ

የ ተመረጡትን ረድፎች እርዝመት ማስተካከያ እርዝመቱ እንዲመሳሰል ከ ትልቁ የ ረድፍ ምርጫ ጋር

ይምረጡ

መጠቆሚያው ያለበትን ረድፍ መምረጫ

ማስገቢያ...

ወደ ሰንጠረዥ ውስጥ ረድፍ ወይንም አምድ ማስገቢያ ይህ ምርጫ ዝግጁ የሚሆነው መጠቆሚያው በ ሰንጠረዥ ውስጥ ሲሆን ብቻ ነው

ማጥፊያ

ከ ሰንጠረዥ ውስጥ የተመረጠውን ረድፍ(ፎች) ማጥፊያ