በራሱ ረቂቅ
የ ተመረጠው ክፍል መጠን መቀመሪያ ወይንም ማመሳከሪያ ከያዘ LibreOffice ራሱ በራሱ ምርጫ ያሰናዳል
ለምሳሌ: ይህን ሰንጠረዥ ይመልከቱ:
ጥር |
የካቲት |
መጋቢት |
1ኛ ሩብ |
ሚያዚያ |
ግንቦት |
ሰኔ |
2ኛ ሩብ |
100 |
120 |
130 |
350 |
100 |
100 |
200 |
400 |
ክፍሎች ለ 1ኛ እና 2ኛ ሩቦች እያንዳንዱ ንዑስ የ መቀመሪያ ድምር ይዟል ለ ሶስቱ ክፍሎች በ ግራ በኩል: እርስዎ ከ ፈጸሙ የ በራሱ ረቂቅ ትእዛዝ: ሰንጠረዡ በ ሁለት ሩቦች ቡድን ይሆናል
ረቂቅ ለማስወገድ: ይምረጡ ሰንጠረዥ እና ከዛ ይምረጡ ዳታ - ቡድን እና ረቂቅ - ማስወገጃ