አምዶች/ረድፎች ማስገቢያ

ወደ ሰንጠረዥ ውስጥ ረድፍ ወይንም አምድ ማስገቢያ ይህ ምርጫ ዝግጁ የሚሆነው መጠቆሚያው በ ሰንጠረዥ ውስጥ ሲሆን ብቻ ነው

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ሰንጠረዥ - ማስገቢያ - አምዶች

ይምረጡ ሰንጠረዥ - ማስገቢያ - ረድፎች

ሰንጠረዥ መደርደሪያ ላይ ይጫኑ

ምልክት

አምድ ማስገቢያ

ምልክት

ረድፍ ማስገቢያ


ማስገቢያ

ቁጥር

እርስዎ የሚፈልጉትን የ አምድ ወይንም የ ረድፍ ቁጥር ያስገቡ

ቦታ

አምዶች ወይንም ረድፎች የት እንደሚያስገቡ መወሰኛ

በፊት

ከ አሁኑ አምድ በስተ ግራ በኩል አዲስ አምድ መጨመሪያ: ወይንም አዲስ ረድፍ መጨመሪያ ከ አሁኑ ረድፍ በላይ በኩል

በኋላ

ከ አሁኑ አምድ በስተ ቀኝ በኩል አዲስ አምድ መጨመሪያ: ወይንም አዲስ ረድፍ መጨመሪያ ከ አሁኑ ረድፍ ከታች በኩል