የ ቢትማፕስ ምስሎች መቀየሪያ ወደ አቅጣጫ ንድፎች
የ አቅጣጫ ንድፍ እንደገና መመጠን ይቻላል ምንም የ ንድፉ ጥራት ሳይቀንስ: በ LibreOffice መሳያ እና ማስደነቂያ ውስጥ: እርስዎ መቀየር ይችላሉ የ ቢትማፕስ ምስል ወደ አቅጣጫ ንድፍ
-
መቀየር የሚፈልጉትን የ ቢትማፕስ ምስል ይምረጡ
-
ከ እነዚህ አንዱን ይስሩ:
ከ LibreOffice መሳያ: ይምረጡ ማሻሻያ - መቀየሪያ - ወደ ፖሊጎን
ከ LibreOffice ማስደነቂያ በ ቀኝ-ይጫኑ እቃውን እና ከዛ ይምረጡ መቀየሪያ - ወደ ፖሊጎን.
-
ለ ምስሉ የ መቀየሪያውን ምርጫ ያሰናዱ እና ይጫኑ እሺ ይመልከቱ ወደ ፖሊጎን መቀየሪያ ለ መቀየሪያ መግለጫ ምርጫዎች