የ አገባብ ዝርዝሮች መጠቀሚያ
የ እቃውን አገባብ ዝርዝር ለማስጀመር በ መጀመሪያ እቃውን ይጫኑ በ ግራ የ አይጥ ቁልፍ ለመምረጥ እና ከዛ የ Ctrl ቁልፍ ተጭነው ይዘው ወይንም የ ትእዛዝ እና የ ምርጫ ቁልፍ ይጫኑ እንደ ገና የ አይጥ ቁልፍ ይጫኑ በ ቀኝ የ አይጥ ቁልፍ አንዳንድ የ አገባብ ዝርዝር መጥራት ይቻላል እቃው ባይመረጥም እንኳን: የ አገባብ ዝርዝር በ ሁሉም ቦታ ይገኛሉ በ LibreOffice.