ድንበሮች
ይጫኑ የ ድንበሮች ምልክት ለ መክፈት የ ድንበሮች እቃ መደርደሪያ: የ ወረቀቱን ቦታ ወይንም የ እቃውን ድንበሮች የሚያሻሽሉበት
ይህ እቃ የ ጽሁፍ ክፈፍ: የ ንድፍ: ወይንም የ ሰንጠረዥ ድንበር ሊሆን ይችላል: ምልክቱ የሚታየው የ ንድፍ: የ ሰንጠረዥ: የ እቃ ወይንም ክፈፍ በሚመረጥ ጊዜ ነው
የ ተወሰነ አይነት ድንበር ለ መፈጸም ወደ ነጠላ ክፍል: መጠቆሚያውን በ ክፍሉ ውስጥ ያድርጉ: መክፈቻ የ ድንበር እቃ መደርደሪያ እና ድንበር ይምረጡ እርስዎ መቼም ሲያስገቡ ንድፎች ወይንም ሰንጠረዦች: ሙሉ ድንበር ይኖራቸዋል: ድንበር ለማስወገድ: የ ንድፍ እቃ ይምረጡ ወይንም ጠቅላላ ሰንጠረዡን እና ይጫኑ "ድንበር የለም" ምልክት ላይ በ ድንበር እቃ መደርደሪያ ላይ
ድንበሮች
መረጃ በበለጠ በ እርዳት ውስጥ ይገኛል ድንበሮች. እንዲሁም መረጃ ማግኘት ይችላሉ እንዴት የ ጽሁፍ ሰንጠረዥ አቀራረብ በ ድንበሮች ምልክት